የእኛ ታሪክ እና እሴቶች
ኮዚ ካፌ እና ሬስቶራንት ባህር ዳር ቀበሌ 04 ለምለሚቱ ህንፃ 3 ፎቅ ላይ በምስራቅ አቅጣጫ ኑ ባህር ዳርን እና የጣናን ንፁህ አየር እየወሰዱ ጣፋጭ ተወዳጅ ምግቦቻችን እየተመገቡ ጥሩ ትዉስታ ይፍጠሩ
ምቹ ቦታ፣ ጥሩ አገልግሎት እና ቤት-ፍቅር ምግቦቻችን ደንበኞቻችን ደጋግሞ እንዲመለሱ ያደርጋቸዋል።
ባህር ዳር ለምለሚቱ ህንፃ 3ኛ ፎቅ
Bahir dar Ethiopia
ምግብ ማዘጋጀት ፍቅራችን ነው
ትኩስ ምርቶችን ብቻ ነው የምንጠቀመው
የምግብ ጥራት ዋናው ቁርጠኝነታችን
ደንበኞቻችን እንደ ቤተሰብ ናቸው
ከጠዋት 1፡30 አስከ ምሽት 2 ሰአት ድረስ ክፍት
ሁሉም ቀናት ክፍት ነን
ስልክ: 0970333399 / 0915758484